አዘጋጆች

የቋንቋ አርታዒ ፤ ሃሞታል ለርነር ሰዕል ፤ ኖፋር ፀረፋቲ

የተስተካከለው የአምስተኛው ዙር ሕትማት ፤ ቴል አቪቭ ያፎ ፤ 2023 ዓ.ም. በዚህ መጽሔት፣ ሁሉ መብቶች ለሂስታድሩት ለሸማቾች ባለስልጣን የተጠበቁ ናቸው

የድርጅቱ ዋና ሥራ አስኪሃጅ ፤ የሕግ ጠበቃ ያሮን ለቪንሶን የድርጅቱ ሠራተኞች ፤ ራሔል ካራሶ ፤ ኦገር ጺዮን እና ባት ኦር ሆፍማን

የሕግ አማካሪ ፤ ኤራን ፤ ማልኪ – የሕግ ጠባቃ ባለቢሮዎች ፤ የሕግ ጠበቃ ቫጊፍ ኤሊአቭ

በዚህ የመምሪያ መጽሔት ውስጥ የቀረበው መረጃ አጠቃላይ መረጃ ብቻ ነው ፤ ግን ሕጋዊ ምክርን የሚተካ አይደለም እና ያለ ተገቢ ምክር ብቻዉን መታመን የለበትም.

ይህ መምሪያ ሰኔ ወር 2023 ዓ.ም. ያለውን መረጃ በሕጉ እና ደንቡ ላይ በመመርኮዝ ተሻሽሏል ።

አስገዳጅ የሚሆነው የሕጉ እና የደንቡ ጽሑፍ ነው።